Home
Videos uploaded by user “HahuDaily Ethiopia”
Ethiopia: A call for kindness by Artist Solomon Bogale and his friends
 
02:44
አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ ወገንን ለመርዳት በካፒታል ሆቴል የተደረገውን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ዳሰሳ
Views: 24450 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Oromia Region President amazing speech to investors in the region
 
07:58
Oromia Region President Obbo Lammaa Magarsaa talks to investors in the region ያልተጠበቀውና አስገራሚ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት አቶ ለማ መገርሳ ንግግር
Views: 82874 HahuDaily Ethiopia
Haimanot Alemu Poem on Meles Zenawi Tribute - Ethiopia
 
09:49
Haimanot Alemu Poem on Meles Zenawi Tribute
Views: 8041 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Gezae Tesfu - Symbol of the life of Ethiopians in illegal migration
 
01:33
Gezae Tesfu - Symbol of the life of Ethiopians in illegal migration
Views: 4545 HahuDaily Ethiopia
Timket (Ethiopian Epiphany) to be celebrated tomorrow across Ethiopia
 
03:20
የጥምቀት በዓል ነገ ይከበራል ... የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ ምን እንደሚመስል እንከታተል
Views: 7216 HahuDaily Ethiopia
የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር  - Ethiopia national anthem
 
01:47
*********************** የዜግነት ክብር በ ኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ። ***************************
Views: 11638 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Berhanu Tezera and Abiyot Kasanesh freestyle singing
 
01:07
Ethiopia: Berhanu Tezera and Abiyot Kasanesh singing freestyle
Views: 5752 HahuDaily Ethiopia
Powerful speech about Democracy in Ethiopia
 
04:03
አንድ አባት ስለ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ግንባታ ለኢህአዴግ ያስተላለፉት መልእክት
Views: 1577 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Actress Hanan Tariq and her fiance preparation to get married - HD Video
 
01:01
Actress Hanan Tariq, her fiance engineer Melake Birhan Source: https://www.instagram.com/official_hanantarq/
Views: 185628 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Teddy Afro announced his single release date and cd Price
 
01:01
የተወዳጁ የሀገራችን የሙዚቃ ንጉስ ቴዲ አፍሮ ስለ አዲሱ አልበሙ አዳዲስ ነገሮች፡ የአልበሙ መጠርያ የሆነው `ኢትዮጵያ` የተሰኘ ዘፈኑ የሚለቀቅበት ቀን እና የአልበሙ የአንድ ሲዲ ዋጋ ታውቋል። Pictures Source: Teddy Afro's Official Facebook Page https://www.facebook.com/TeddyAfroMusic/
Views: 8816 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia National Team Walias members Singing and Dancing
 
01:10
Ethiopia National Team Walias members Singing and Dancing
Views: 1206 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Lema Megersa and Alamoudi speaks on recent Oromia - Somali clashes
 
09:15
አቶ ለማ መገርሳ እና ሼክ መሐመድ አላሙዲ በቅርቡ በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል በተፈጠረው ግጭት ላይ የሰጡት አስተያየት
Views: 15988 HahuDaily Ethiopia
Ethiopian Actress Selam Tesfaye with her boyfriend
 
01:11
ተወዳጇ ኢትዮጵያዊት ተዋናይት ሰላም ተስፍዬ ከወንድ ጋደኛዋ ጋር የተነሳቺው የሚገራርሙ ፎቶዎችን ለመጀምሪያ ጊዜ ለቀቀች Picture source: https://www.instagram.com/selam_romantesfaye/
Views: 34933 HahuDaily Ethiopia
Ethiopian Boeing 767 made amazing short takeoff in Arusha Tanzania
 
01:49
Ethiopian Boeing 767 made amazing short takeoff in Arusha Tanzania
Views: 2360 HahuDaily Ethiopia
Meles Zenawi in Togo Lomi about AU Headquarter
 
01:46
One of most emotional and influencial Speech of Former Ethiopian PM Meles Zenawi in Togo Lomi 1991 EC about AU Headquarter
Views: 2051 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Teddy Afro invites journalist Temesgen Desalegn in his home today
 
01:24
አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በቅርቡ ከእስር ለተፈታው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በቤቱ ግብዣ አደረገለት።
Views: 769 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Lately arrested G7 fighter speaking for ESAT and EthiopiaFirst
 
03:46
Video Compiled by Wasihun Tesfaye Video Source: ESAT and EthiopiaFirst
Views: 754 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Current Status of the Construction of Adey Abeba Stadium
 
00:56
የአደይ አበባ ስታድዬም ግንባታ ደረጃ - በHahuDaily
Views: 4207 HahuDaily Ethiopia
Ethiopian man Arrested for Possessing Counterfeit Dollar and Birr
 
01:46
ሀሰተኛ ዶላርና ብር በህገወጥ አትሞ ሊያሰራጭ የነበረው ግለሰብ ተያዘ::
Views: 1762 HahuDaily Ethiopia
Total of 88 Abducted Ethiopian Children Returned To Gambella - Ethiopia
 
02:08
በሙሩሌ ታጣቂዎች ታፍነው ከተወሰዱ ህፃናት እስከ አሁን ድረስ 88 ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ ኢትዮጵያ
Views: 395 HahuDaily Ethiopia
Addis Ababa to register new house seekers 40 60  News
 
03:35
Addis Ababa to register new house seekers 40 60 News
Views: 1369 HahuDaily Ethiopia
Genet Tsegay - Miss World 2013   Ethiopia   Contestant Introduction
 
01:24
Genet Tsegay - Miss World 2013 Ethiopia Contestant Introduction
Views: 11248 HahuDaily Ethiopia
Ethiopian TV Host - Danayit Mekbib Singing Gigi's music
 
02:27
ዳናይት መክብብ የጂጂ ሙዚቃ እንዲህ ዘፍናዋለች - ጉድ ፈላ!
Views: 7211 HahuDaily Ethiopia
Former Ethiopian PM Meles Zenawi on Ethiopianism (Ethiopiawinet)
 
05:33
የቀድሞ የሀገራችን ጠ/ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያዊነት ዙርያ ያደረጉት ትንተና
Views: 557 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - ሸነግ - ሸገር ነፃ አውጪ ግንባር በፌስቡክ ተቋቋመ - SLF - Sheger Liberation Front
 
04:36
Ethiopia - ሸነግ - ሸገር ነፃ አውጪ ግንባር በፌስቡክ ተቋቋመ - SLF - Sheger Liberation Front Audio - DW Amharic
Views: 714 HahuDaily Ethiopia
Nigerian Team arrived Addis Ababa
 
01:22
Nigerian Team arrived Addis Ababa
Views: 1909 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Tigray health bureau orders closure of Markos Clinic for one year
 
05:09
የትግራይ ጤና ቢሮ መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን እና ባለቤትነቱ የዓረና ፖለቲካ ፓርቲ የፖሊት ቢሮ አባል የሆኑትን የዶክተር ማርቆስ ገሰሰ የሆነውን ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል ለአንድ ዓመት እንዲዘጋ አዟል። Audio Source - VOA News, Amharic
Views: 385 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia -  Addis Ababa Light Rail Train Official  የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በይፋ ስራ ጀመረ.
 
01:30
Addis Ababa Light Rail Official Commencement - Ethiopia የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በይፋ ስራ ጀመረ. Addis Ababa: የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ለህዝብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Views: 3292 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia's young man handmade airplane and test flight - July, 2015
 
00:32
Ethiopia's young man handmade airplane and test flight - July, 2015
Views: 41453 HahuDaily Ethiopia
Who made Obama dance in Ethiopia? ኦባማን ኢትዮጵያ ውስጥ ያስጨፈረው ማን ነው?
 
05:32
Who made Obama dance in Ethiopia in his latest trip to Africa? ኦባማን ኢትዮጵያ ውስጥ ያስጨፈረው ማን ነው?
Views: 101570 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia Foreign Minister Dr Tedros Visits visit Ethiopian army deployed in Baidoa, Somalia
 
06:42
Ethiopia Foreign Minister Dr Tedros Visits Baidoa, Somalia and Attended the Inauguration of the Parliament of the South West State of Somalia. He has also visit Ethiopian army deployed in Baidoa as part of AU's AMISOM peace keeping Mission.
Views: 3615 HahuDaily Ethiopia
Late Ethiopian Scholar Mulugeta Guluma On Ethiopia's Ethnic Federalism
 
10:44
አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ ይባላሉ፣ ከ20 ዓመታት ገደማ በፊት አቶ መለስ ዜናዊ ከሀገራችን ሙሁራን ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ስብሰባ ላይ `የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነብይ` የተባሉበት ዘመን ተሻጋሪ ንግግር፣ (አቶ ሙሉጐታ አምና በዚህ ሰዓት ነበር ህይወታቸው ያለፈው።) - የብሄር ጉዳይ ከሚገባው በላይ ተራግቧል፣ በኋላ ለማስተዳደር ያስቸግራቹሃል፣ የብሄር ተኮር ፌደራሊዝሙ በድጋሚ መታዬት አለበት፣ ከብሄር ዉጪ የሆነ ማህበረሰብ ማቀፍ የሚችል ሲስተም ያስፈልጋቹሀል ካልሆነ ለሁሉም በግድ ብሄር ማስያዝ አትችሉም
Views: 123 HahuDaily Ethiopia
'አትሂድ' ግጥም በሜሮን ጌትነት በመድረክ በቀጥታ ለታዳሚዎች ስታቀርበው  [Athid - Meron Getnet - Live ]
 
12:44
Athid - Meron Getnet አነጋጋሪው የአርቲስት ሜሮን ጌትነት ግጥም "አትሂድ" ......አሁን ሌላውን ተው........ ቀበሌ ሄደሃል ገጥሞህ አንዳች ጉዳይ በሀገር ነዋሪ መሆንህ እንዲታይ ይታወቅልህ ዘንድ የነዋሪ መግለጫ ስጡኝ ብትላቸው ሰው የለውም ቢሮው ባዶ መቀመጫ አ ሁን ለሻይ ወጡ ጠጥተው እስኪመጡ አንድ ሁለት ሶስት ሰአት አርፈው ይቀመጡ ነገ ደግሞ የሉም ስለሚደክማቸው እረፍት ላይ ናቸው የሆነ ቀን ታመው ሌላ ቀን ረስተው ወጡ ሳይፈርሙ ስብሰባ ላይ ናቸው ስራ እያስቀደሙ ስራ እያስቀደሙ፥ ምንድን ነው ስራቸው? ዛሬም ከስብሰባ ነገም ካለቃ ጋር የሚያጣጥዳቸው ያን ጊዜ ለምርጫ ቅስቀሳ ሲዞሩ ያንተን መታወቂያ ባግባቡ ሊሰሩ ነበረ ዲስኩሩ፣እሳቸው ግን የሉም ባዶ ነው ወንበሩ .......ህ........ም......... ተዋቸው ተዋቸው ልንገርህ ብሄድ ነው የሚያዋጣ አለህ የሚልህ ከሌለ ምናል ካገር ብትወጣ አንዱ ሀገር ሶስት አመት ኖረህ ጸጉርህን ለውጠህ ብትመጣ ቀድሞም ችግር አይኖርህ የማን አይን አየህ በክፉ አንዳችም እንዳትጉላላ ሊያውም ተክነው በዘርፉ እንደ ሄድክበት ሃገር እረፍትም የሌላቸው ያንተን ችግር አዳማጭ ክቡር ሚንስትር ናቸው ምን እንሰይምልህ በየ አደባባዩ የሚመጡት ልጆች ያንተን ግብር እንዲያዩ የሚባል ዘመቻ ያለው ላንተ ብቻ ..........ህ.......ም........... ሽማግሌ ልከህ የከለከሉህን ቆንጆዋን ኮረዳ በፈለከው ሰአት ስበህ የምትወስደው ከትዬው ጓዳ በህጻን ባዋቂው እንዲያ ምትወደድ ብትርቅ አይደልም ወይ ካገር ብት ሰ ደድ! .......ህ.........ም........... ታዘብኩት እኔኑ ታዘብኩት እኔኑ አፈርኩኝ በራሴ ያን የመሰለ ሃሳብ እንዲያ ማራከሴ እንኳን በምድራዊው ባለማዊው መድረክ ለነብስህ ልታድር ልትታረቅ ካምላክ የላብህን ቋጥረህ ለግዚያር ስጦታ አስራት ልታወጣ መቀነት ብትፈታ ካንተ አንድ መቶብር ያምስት ዶላር ጥሪ ይደምቃል እልልታ .......ህ.........ም........... ምን ያደርግልሃል? ምንያደርግልሃል? ምስጋናቢስ ቄዬ ውለታ ቢስ ሀገር ለሄደ እየኖረ ያለን ለሚያባርር ምን ያደርግልሃል? ምን ያደርግልሃል? ምስጋናቢስ ቄዬ ውለታ ቢስ ሀገር ለሄደ እየኖረ ያለን ለሚያባርር ......አይ....እኔ...... ጥበበኛ ሲጎል ከያኒ ሲታጣ ሀገር ነው የሚጎል ቄዬ ነው ሚቀጣ ባንዲራ ነው ሚፈዝ መዝሙር ቅጥ የሚያጣ ብዬህ ነበር ያኔ ካገር እንዳትወጣ አገር፣አድባር የለም ጥበበኛም ጎሏል ዋርካ ጥላ አይሆንም ሞገስ ክብሩን ጥሏል የምን ደግሞ ዋርካ ደግሞ የምን ዋርካ? በደና መጥረቢያ ወገቡ ላይ ሰብሮ መሬቱን ለልማት ግንዱን ለቤት ማግሮ ለለውጥ መገስገስ ከተማ አሰማምሮ ምን ያደርጋል እውቀት አስተሳሰብ ዜሮ! በድንጋይ ላይ ድንጋይ በህንጻ ላይ ህንጻ ፋሽኑ ዘንድሮ ዋሽንግተን ክትፎ ስኩል ኦፍ ፕላኔት ጀነሬሽን ቢውቲ ፍሪደም ዳቦ ቤት የጎንደር እስክታ በክለብ አትላንታ .....ህ......ም..... ይሄ ነው ትውልድህ አንዳችም ማያተርፍ ያንተን ባገር መኖር ከቁጥር የማይጥፍ ስለዚህ.... ስለዚህ....... አጠፍኩት አትሂድ ያልኩትን ሽሬዋለሁ ዛሬ ይልቅ ስቴድ ጥራኝ ልሻገር አብሬ መቼም ያሳ ዝላይ መልሶ ከውሃው ነው እመጣለሁ ዞሬ፤ስሜን ቀያይሬ መቼም ያሳ ዝላይ መልሶ ከውሃው ነው እመጣለሁ ዞሬ፤ስሜን ቀያይሬ ያኔ ይቀበለኛል ፍቅር ያጠግበኛል ህዝቤ... ሀገሬ.... ክብሬ መቼም ያሳ ዝላይ መልሶ ከውሃው ነው እመጣለሁ ዞሬ፤ስሜን ቀያይሬ ያኔ ይቀበለኛል ፍቅር ያጠግበኛል ህዝቤ... ሀገሬ..... ክ.ብ.ሬ
Views: 9536 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Abraha Desta interview with VOA Tigrigna after released from jail - 2016
 
03:05
Ethiopia: Abraha Desta interview with VOA after released from jail - 2016
Views: 3619 HahuDaily Ethiopia
Female students who scored street A in Grade 10th Ethiopian National Exam
 
00:31
በ2009 የ10ኛ ማትሪክ ፈተና ሁሉም የትምህርት ዓይነቶች A ያገኙ ሴት ተማሪዎች
Views: 1795 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia - Seifu Fantahun to leave Sheger Radio Station
 
04:35
እነ ሰይፉ ፋንታሁን ከሸገር ሬድዮ ጋር ሊለያዩ ነው፣ ሰይፉ ለቅሶ እየተናነቀው ስለ ዉሳኔው ያወራል።
Views: 1288 HahuDaily Ethiopia
Fight inside Jerusalem Church among Ethiopian, Egyptian and Greece Church members
 
04:28
Fight inside Jerusalem Church among Ethiopian, Egyptian and Greece Church members when Ethiopian praying for their citizens in Saudi Arabia
Views: 16954 HahuDaily Ethiopia
Ethiopia: Abreha Desta and others react to the cancellation of Railway in Tigray
 
04:06
"የፊደራል መንግሥት ትግራይን በፖለቲካም በኤኮኖሚም እያገለላት ነዉ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አገደን እንጂ አሁን ትግራይ በሰላማዊ ሰልፍ ትናጥ ነበር።" የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመምበር አቶ አብርሀ ደስታ። በትግራይ የታቀደው የመቐለ ሽረ ሁመራ የባቡር መስመር ዝርጋታ ተቋርጧል መባሉ በነዋሪዉ ዘንድ ያስነሳዉ ከፍተኛ ቁጣ በተመለከተ የተለያዩ የክልሉ የፖለቲካ ተሳታፊዎች ይናገራሉ።
Views: 3225 HahuDaily Ethiopia